ስለ እኛ

እኛ ኩባንያ ከፍተኛ ጥራት እና ተስማሚ የጠርሙስና ብርጭቆ ዕቃዎችን ለዋናው ኢንዱስትሪዎች እናቀርባለን::

የሀገራችንን ጥሬ እቃዎች ፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና የማምረት ሂደት በመጠቀም አስተማማኝ የጠርሙስና ብርጭቆ አቅርቦት መኖር:: በተጨማሪም, ከውጪ የሚመጡ የጠርሙስናብርጭቆ ቁሳቁሶችን መተካት እና በዓለም አቀፍ ገበያ መሳተፍ እና የውጭ ምንዛሪ ማራፍራት የሚያስችል አቅም መገንባት::

አስተማማኝ ብርጭቆ እና ጠርሙስን አሁን ላሉት እና ለአዲስ ኢንዲስትሪዎች እና ሸማችዎች ለማቅረብ:: ጠንካራ የፋይናንስ አቅም ለመገንባት, እና የውጭ ምንዛሪ ለማፍራት እና በመስታወት ኢንዱስትሪ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን.